Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

许可: 免费 ‎文件大小: 5.87 MB
‎用户评分: 0.0/5 - ‎0 ‎评分

阿姆哈拉语谚语 የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያየ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ 谚语是根据他们反映的主题分类的...ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት,ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ ....有几本阿姆哈拉语谚语书,但读者阅读它们是相当具有挑战性的,因为它们只是把谚语放在字母表中。该应用程序是独特和特殊的,因为它使阅读阿姆哈拉谚语更容易和引人入胜。 这个程序包含明智,发人深省的埃塞俄比亚阿姆哈拉语谚语。在易于浏览的标签,部分,并点击共享功能,这个程序可以让你阅读,并分享你最喜欢的很容易! 您可以在 Facebook、Twitter、WhatsApp、Viber 和其他社交媒体网站上与好友和关注者分享您最喜爱的内容。如果你想通过短信发送(短信),那么它也可以与这个程序。有了这个应用程序轻松导航,你可以导航复制和分享你的亲人。 一旦下载,它工作离线。 请在谷歌Play商店评价我们的应用程序。 感谢您的下载, ኦሮምኔትየሶፍትዌር እናየሞ #4840;ባይ #4707;ልአፕ #4768;ልኬሽን ዲቬሎፕመንትPLCነቀምቴኢ #4724;ትዮጵያ

软件信息