ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days 3.0

许可: 免费 ‎文件大小: 5.24 MB
‎用户评分: 0.0/5 - ‎0 ‎评分

关于 ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days

ኢንግሊዘኛንበ30ቀን(30天内说英语。 ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡ ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡ ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡ 这个程序包含超过500个短语和句子超过10个类别。 所有声音都由以英语为母语的人以最佳质量录制。 所有英语短语和句子都包括易学成绩单。 您可以重播音频。 它离线工作(没有互联网) 在30天前学习英语。没有老师 ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አዉሮፓ ሀገር እና ወደ አሜሪካ ሀገር ወይም ወደ ተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ ኢንግሊዘኛ ማወቁ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡ ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች በሞባይላቸዉ ላይ ይህንን ኢንግሊዘኛ መማሪያ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን ኢንግሊዘኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡ በ#4826;#4613; አፕሊኬሽንያካተትናቸዉርዕሶች ፡- 在家(ቤትዉስጥየምንጠቀማቸዉ ቃላቶች፤购物(ግግይ&4725;&4619;&4845;፤预约(ለመ&4632;&4 672;&4899;&4896;&4653;&4964;认识新朋友(&4725;&4809;&4809;&4677;&4776;&4768;#4850;#4661;ጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና)፤ Taking About Family( ስለ ቤተሰብ ማዉራት)፤ Time(ሰዓት እና ጊዜ)፤ Asking Direction (አቅጣጫ መጠየቅ)፤ Short Talk(አጭር ንግግር)፤ Gas Station(ቤንዚን ማደያ)፤ At Hotel( ሆቴል ዉስጥ)፤ Asking (ጥያቄ )፤ Work( ስለ ስራ)፤ Common Phrases (መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች) ናቸዉ፡፡ 没有老师,30天内说英语。 本应用程序侧重于学习英语语言为那些说阿姆哈拉语。 许多埃塞俄比亚人前往欧洲,美国,迪拜,英国,和许多不同的世界的地方健康的目的,商业,奖学金,工作,旅游,和许多其他目的,所以当他们去,他们必须有英语的暗示与人民沟通。 在此应用程序中,我们包括许多基本和有用的短语和句子。 如果您有任何意见和问题,请[email protected] 30天前学习英语。没有老师 每天说英语。 它工作离线 所有埃塞俄比亚人 በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ 感谢您下载我们的应用程序 如果你喜欢评价我们在游戏商店。 如果您有任何意见,我们的大门是开放的,你最好的回应。 我们是邦纳应用集团